ደህንነቱ የተጠበቀ የዲጂታል መድረክ
VoiceShare
"Voice Share" በድብርት ውስጥ ያሉ ወጣቶች ስሜታቸውን እና ታሪኮቻቸዉን በድምፅ ቅጂዎችና በጽሑፍ ማንነታቸው ሳይታወቅ የሚያጋሩበት እና በግል እንዲሁም እርስ በርስ ሚደጋገፉበት — ሀሳባቸውን የሚያጋሩበት አስተማማኝ ቦታ።
🔒 ማንነት አይታወቅም
🎙️ Audio & Text
🤝 Peer Support
Get Started →